መዝሙር 106:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በጨለማና በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከባላጋራቸው እጅ አዳናቸው፤ ከጠላትም እጅ ታደጋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሚጠሉአቸውም እጅ አዳናቸው፥ ከጠላትም እጅ ተቤዣቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከሚጠሉአቸውም ሰዎች እጅ አዳናቸው፤ ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው። See the chapter |