መዝሙር 104:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ምድራቸው በንጉሦቻቸው ቤቶች ጓጕንቸሮችን አወጣች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መንፈስህን ስትልክ፣ እነርሱ ይፈጠራሉ፤ የምድርንም ገጽ ታድሳለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እስትንፋስ ስትሰጣቸው ግን ይፈጠራሉ፤ ለምድርም አዲስ ሕይወት ትሰጣለህ። See the chapter |