መዝሙር 104:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በቅዱስ ስሙም ትከብራላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የእልፍኝህን አግዳሚ በውሆች ላይ አኖርህ፤ ደመናትን ሠረገላህ አደረግህ፤ በነፋስ ክንፍ ትሄዳለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እልፍኙን በውኃ የሚሠራ፥ ሠረገላውን ደመና የሚያደርግ፥ በነፋስ ክንፍም የሚሄድ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በጠፈር ላይ ካለው ውሃ በላይ ቤትህን ሠርተሃል፤ ደመና ሠረገላህ ነው፤ በነፋስ ክንፎችም ትሄዳለህ። See the chapter |