መዝሙር 104:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የተአምራቱን ቃል በላያቸው ድንቁንም በካም ምድር አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸው ዘንድ፣ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸው ዘንድ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነዚህ ሁሉ ምግባቸውን በየጊዜው እንድትሰጣቸው ተስፋ የሚያደርጉት አንተን ነው። See the chapter |