መዝሙር 104:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እስራኤልም ወደ ግብፅ ገባ፥ ያዕቆብም በካም ምድር ተቀመጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሰውም ወደ ሥራው ይሄዳል፤ እስኪመሽም በተግባሩ ላይ ይሰማራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሰው ወደ ተግባሩ፥ እስኪመሽም ድረስ ወደ ሥራው ይወጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዚህ በኋላ ሰዎች ለሥራ ይሰማራሉ፤ እስከሚመሽም ድረስ ሲሠሩ ይውላሉ። See the chapter |