መዝሙር 104:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ቃሉ ሳይደርስ፥ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጨረቃን የወቅቶች መለያ አደረግሃት፤ ፀሓይም የምትጠልቅበትን ጊዜ ታውቃለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወቅቶችን ለማመልከት ጨረቃን አደረግህ፥ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጨረቃን የወቅቶች ምልክት እንድትሆን፥ ፀሐይ የሚጠልቅበትን ጊዜ እንዲያውቅ አድርገሃል። See the chapter |