መዝሙር 103:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከተግሣጽህም የተነሣ ይሸሻሉ፥ ከነጐድጓድህም ድምፅ የተነሣ ይደነግጣሉ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መንገዱን ለሙሴ፣ ሥራውንም ለእስራኤል ሕዝብ አሳወቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም ድንቅ ሥራዎቹን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ዕቅዱን ለሙሴ ገለጠለት፤ የእስራኤል ሕዝቦች አስደናቂ ሥራዎቹን እንዲያዩ አደረገ። See the chapter |