መዝሙር 103:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጨረቃን በጊዜው ፈጠርህ፤ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አጽንቷል፤ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ ዙፋኑን በሰማይ አዘጋጀ፥ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የእግዚአብሔር ዙፋን በሰማይ ነው፤ የእርሱም ገዢነት በሁሉም ላይ ነው። See the chapter |