መዝሙር 103:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የዱር ዛፎች ሁሉ፥ የተከልኸው የሊባኖስ ዝግባም ይጠግባሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤ ምልክቱም በቦታው አይገኝም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የዱር አበባ ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ወዲያው ይጠፋል፤ በዚያ ስፍራ እንደ ነበረ እንኳ አይታወቅም። See the chapter |