መዝሙር 103:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ተራሮችን ከውስጣቸው የሚያጠጣቸው፤ ከሥራህ ፍሬ ምድር ትጠግባለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ ጌታም ለሚፈሩት ይራራል፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አባት ለልጆቹ የሚራራላቸውን ያኽል እግዚአብሔርም የሚፈሩትን ይራራላቸዋል። See the chapter |