መዝሙር 103:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በኃጢአታችን መጠን አልቀጣንም፤ በበደላችንም ልክ አልከፈለንም። See the chapter |