መዝሙር 102:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ምኞትህን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጐልማስነትህን እንደ ንስር የሚያድሳት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከጩኸቴ ድምፅ የተነሣ፣ ዐጥንቴ ከቈዳዬ ጋራ ተጣበቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልቤም እንደ ተመታ ሣር ደረቀ፤ እህል መብላትም ተረሳኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድምፄን ከፍ አድርጌ በመቃተቴ ከቈዳና ከአጥንት በቀር ሰውነት የለኝም። See the chapter |