መዝሙር 102:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትህን ከጥፋት የሚያድናት፥ በይቅርታውና በምሕረቱ የሚከልልህ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ልቤ ዋግ እንደ መታው ሣር ደርቋል፤ እህል መብላትም ዘንግቻለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዘመኔ እንደ ጢስ አልቃለችና፥ አጥንቶቼም እንደ ማንደጃ ተቃጥለዋልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እንደ ደረቀ ሣር ተሰባብሬ ደቀቅሁ፤ የምግብ ፍላጎቴም ጠፋ። See the chapter |