መዝሙር 102:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነፍሱ ከእርሱ ይወጣልና፥ ከእንግዲህም ወዲህ አይኖርምና ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እግዚአብሔር ጽዮንን መልሶ ይሠራታልና፤ በክብሩም ይገለጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አቤቱ፥ አሕዛብ ስምህን፥ ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር ጽዮንን እንደገና በሚሠራበት ጊዜ በክብሩ ይገለጣል። See the chapter |