መዝሙር 100:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እዘምራለሁ፥ ንጹሕ መንገድንም አስተውላለሁ፤ ወደ እኔ መቼ ትመጣለህ? በቤቴ መካከል በልቤ ቅንነት እሄዳለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት፤ በፍሥሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በደስታም ለጌታ ተገዙ፥ በእልልታም ወደ ፊቱ ግቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት! የደስታ መዝሙር እየዘመራችሁ ወደ እርሱ ፊት ቅረቡ! See the chapter |