መዝሙር 100:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ምሕረትንና ፍርድን እዘምርልሃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የምስጋና መዝሙር። ምድር ሁሉ፥ ለጌታ እልል በሉ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በምድር ላይ የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር “እልል!” በሉ! See the chapter |