ምሳሌ 9:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አገልጋዮችዋን ልካ በከፍተኛ ዐዋጅ ወደ ማዕድዋ ጠራች። እንዲህም አለች፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሴት አገልጋዮቿንም ላከች፤ ከከተማዪቱም ከፍተኛ ቦታ ተጣራች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሴቶች አገልጋዮችዋን ልካ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ጠራች፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገረዶችዋም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ቆመው፥ See the chapter |