| ምሳሌ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በኀያላን በሮች ትጠብቃለች፥ በመግቢያዉም ትመሰገናለች፥See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣ በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በበሮች አጠገብ በከተማይቱም መግቢያ፥ በደጆች መግቢያ ትጮኻለች፦See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በከተማው መግቢያ በሮች ላይ ሆና እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤See the chapter |