ምሳሌ 8:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ተራሮች ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት ወለደኝ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፣ ከኰረብቶችም በፊት ተወለድሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ተራራዎችና ኰረብቶች ከመመሥረታቸው በፊት ተወለድኩ። See the chapter |