ምሳሌ 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤ See the chapter |