ምሳሌ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተስ ጥበብን አስተምር፥ ማስተዋል ትመልስልህ ዘንድ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጥበብ ጮኻ አትጣራምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በውኑ ጥበብ አትጮኽምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን አታሰማምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አድምጡ! ጥበብ ትጣራለች፤ ማስተዋልም ድምፅዋን ታሰማለች። See the chapter |