ምሳሌ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ማታ ሲመሽ፥ ውድቅትም ሲሆን፥ በሌሊት በጽኑ ጨለማ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ቀኑ መሸትሸት ሲል፣ በውድቅት ሌሊት፣ በጽኑ ጨለማ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማታ ሲመሽ፥ ጀምበር ስትጠልቅ፥ በሌሊትም በጽኑ ጨለማ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህንንም ያደርግ የነበረው ወደ ማታ ጊዜ ጨለምለም ሲል ነበር፤ See the chapter |