ምሳሌ 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል በጎዳናዋ አትሳት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንደዚህ ዐይነትዋ ሴት ልብህን እንድትማርክ አታድርጋት፤ የእርስዋንም መንገድ በመከተል አትሳሳት። See the chapter |