| ምሳሌ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ዐልጋዬን፣ የከርቤ፣ የአደስና የቀረፋ ሽቱ አርከፍክፌበታለሁ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከርቤ አልሙንና ቀረፋ ከተባሉት ቅመሞች የተሠራ ሽቶ አርከፍክፌበታለሁ።See the chapter |