ምሳሌ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤ See the chapter |