ምሳሌ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለዐይንህ እንቅልፍን፥ ለሽፋሽፍቶችህም ሸለብታን አትስጥ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዐይኖችህ እንቅልፍ አይያዛቸው፣ ሽፋሽፍቶችህም አያንጐላጁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለዓይንህ እንቅልፍን ለሽፋሽፍቶችህም እንጉልቻን አትስጥ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንን ሳታደርግ አትተኛ፤ በዐይንህም እንቅልፍ አይዙር። See the chapter |