ምሳሌ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አትተዋት፥ ትደግፍህማለች፤ ውደዳት፥ ትጠብቅህማለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤ አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አትተዋት፥ ትጠብቅሃለች፥ ውደዳት፥ ትንከባከብህማለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርስዋም ትጠብቅሃለች፤ ውደዳት፤ እርስዋም ከአደጋ ሁሉ ትከላከልልሃለች። See the chapter |