ምሳሌ 3:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይኖራልና፥ እግሮችህም እንዳይነዋወጡ ያቆማቸዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እግዚአብሔር መታመኛህ ይሆናልና፤ እግርህንም በወጥመድ ከመያዝ ይጠብቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ጌታ መታመኛህ ይሆናልና፥ እግርህም እንዳይጠመድ ይጠብቅሃልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግዚአብሔር መታመኛህ ሆኖ በወጥመድም ከመያዝ ይጠብቅሃል። See the chapter |