ምሳሌ 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ ለአንገትህም ሞገስ ይሆንህ ዘንድ። ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለነፍስህም ሕይወት ይሆናሉ፥ ለአንገትህም ሞገስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል። See the chapter |