ምሳሌ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን በአንድነት ያስባሉ፥ ሰነፎችንም ድንገት ሞት ያገኛቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋት የሚያውጠነጥን፣ “ተንኰለኛ” ይባላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፉ ለማድረግ የሚያውጠነጥን፥ ተንኰለኛ ይባላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዘወትር ክፋትን ለማድረግ የሚያሤር ሁሉ “ተንኰለኛ” የሚል የቅጽል ስም ይወጣለታል፤ See the chapter |