ምሳሌ 24:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዘመኑ ለክፉዎች አይሆንምና የኃጥኣንም መብራት ይጠፋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ግፈኛ ተስፋ የለውምና፤ የክፉዎችም መብራት ድርግም ብላ ትጠፋለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለክፉ ሰው የወደፊት ተስፋ የለውምና፥ የክፉዎች መብራት ይጠፋልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ዐመፀኛ ሰው “ወደ ፊት ይህን አገኛለሁ” ብሎ ተስፋ የሚያደርገው ነገር የለውም። See the chapter |