ምሳሌ 24:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱም ጋር መኖርን አትውደድ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ጓደኛነታቸውም አይመርህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱ ጋርም መሆንን አትመኝ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ከእነርሱም ጋር ጓደኛ ለመሆን አትፈልግ፤ See the chapter |