ምሳሌ 23:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የበላኸውን ትተፋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የበላሃት ትንሿ እንኳ ታስመልስሃለች፤ የምስጋና ቃልህንም ከንቱ ታደርጋለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የበላኸውን መብል ትተፋዋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋዋለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የበላኸውን እንኳ ትተፋዋለህ፤ እርሱን በማቈላመጥ የተናገርከውም ቃል ከንቱ ይሆናል። See the chapter |