ምሳሌ 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከስስታም ሰው ጋር አትመገብ፥ ምግቡንም አትመኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሥሥታምን ምግብ አትብላ፤ ጣፋጭ መብሉም አያስጐምጅህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የንፉግን ሰው እንጀራ አትብላ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርህ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የስስታምን እንጀራ አትብላ፤ የሚያቀርብልህም ጥሩ ምግብ አያስጐምጅህ፤ See the chapter |