ምሳሌ 23:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በእጅህ ተቀበል፥ እንደዚህም ታዘጋጅ ዘንድ እንዳለህ ዕወቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሆዳም ብትሆን እንኳ፣ በጕረሮህ ላይ ካራ አጋድምበት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሰውነትህም ቢጎመጅ፥ በጉሮሮህ ላይ ካራ አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ለመብላት ብትጓጓ እንኳ ብዙ ከመብላት ተቈጠብ። See the chapter |