ምሳሌ 22:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለዕውቀትና ለምክር ይሆኑህ ዘንድ ሦስት ነገሮችን እነሆ ጻፍሁልህ። አንተም በልብህ ሰሌዳነት ጻፋቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የምክርና የዕውቀት ቃል የሆኑ፣ መልካም ሠላሳ ትምህርቶችን አልጻፍሁልህምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20-21 የእውነትን ቃል እርግጥነት አስታውቅህ ዘንድ፥ ለሚጠይቅህም እውነትን ቃል መመለስ ይቻልህ ዘንድ፥ በምክርና በእውቀት ሠላሳ ምሳሌዎችን አልጻፍሁልህምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እነሆ ሠላሳ መመሪያዎችን ጽፌልሃለሁ፤ እነርሱ ዕውቀትና መልካም ምክር የሚገኙባቸው ናቸው፤ See the chapter |