ምሳሌ 20:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ንጹሕ ልብ አለኝ ብሎ የሚመካ ማን ነው? ከኀጢአትስ ንጹሕ ሆኖ የሚታይ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለመሆኑ፣ “ልቤን በንጽሕና ጠብቄአለሁ፤ ንጹሕ ነኝ፤ ኀጢአት የለብኝም” የሚል ማን ነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ልቤን አነጻሁ፥ ከኃጢአትም ጠራሁ የሚል ማን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “ኅሊናዬ ንጹሕ ነው፤ ኃጢአትም የለብኝም” ማለት የሚችል ሰው ይኖራልን? See the chapter |