ምሳሌ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ የተቀደሰች ማስተዋልም ትጋርድሃለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማመዛዘን ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይከላከልልሃል፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አርቆ ማስተዋል ይጠብቅሃል፤ መገንዘብም ከክፉ ነገር ይከላከልልሃል። See the chapter |