ምሳሌ 18:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሥራው ራሱን የማያድን፥ ራሱን ለሚያጠፋ ወንድም ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለሥራው ደንታ የሌለው ሰው፣ የአጥፊ ወንድም ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሥራው ታካች የሚሆን የሀብት አጥፊ ወንድም ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሰነፍ ሰው ከአጥፊ ሰው ተለይቶ አይታይም፤ See the chapter |