ምሳሌ 18:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰው ሆዱን ከአፉ ፍሬ ይሞላል፥ ከከንፈሩም ፍሬ ይጠግባል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሰው በአንደበቱ ፍሬ ሆዱ ይጠግባል፤ በከንፈሩም ምርት ይረካል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሰው ሆድ ከአፉ ፍሬ ይሞላል፥ ከንፈሩም ከሚያፈራው ይጠግባል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሰው በሚናገረው የንግግር ውጤት በመርካት ተደስቶ ይኖራል። See the chapter |