ምሳሌ 17:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ብርና ወርቅ በከውር እንዲፈተን፥ የተመረጡ ሰዎች ልብም በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲሁ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ብር በማቅለጫ፣ ወርቅም በከውር፤ እግዚአብሔርም ልብን ይፈትናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ማቅለጫ ለብር፥ ከውር ለወርቅ ነው፥ ጌታ ግን ልብን ይፈትናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወርቅና ብር በእሳት እንደሚፈተን እግዚአብሔርም የሰውን ልብ ይፈትናል። See the chapter |