ምሳሌ 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አላዋቂ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፥ ለወለደችውም ኀዘን ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሞኝ ልጅ በአባቱ ላይ ሐዘን ያስከትላል፤ ለወለደችውም ምሬት ይሆንባታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሰነፍ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፥ ለወለደችውም ምሬት ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሰነፍ ልጅ አባቱን በሐዘን ላይ ይጥላል፤ በእናቱም ላይ መራራ ጸጸት ያመጣል። See the chapter |