ምሳሌ 16:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ቅንነትን የሚሹ ሰላምን ያገኛሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሰው መንገድ እግዚአብሔርን ደስ ሲያሠኘው፣ ጠላቶቹ እንኳ ዐብረውት በሰላም እንዲኖሩ ያደርጋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሰው አካሄድ ጌታን ደስ ያሰኘው እንደሆነ፥ በእርሱና በጠላቶቹ መካከል ስንኳ ሰላምን ያደርጋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሰው በአካሄዱ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ ከጠላቶቹ ጋር እንኳ በሰላም እንዲኖር ያደርገዋል። See the chapter |