ምሳሌ 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከጥል በፊት ስድብ ይቀድማል፥ ከመውደቅም በፊት ክፋትን ማወቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትዕቢት ጥፋትን፥ ኩሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ትዕቢት ወደ ጥፋት ይወስዳል፤ ትምክሕተኛነትም ወደ ውድቀት ያደርሳል። See the chapter |