ምሳሌ 15:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የብልህን ተግሣጽ የሚሰማ ሰው ከጠቢባን ጋራ አንድ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሕይወት ሰጪ የሆነውን ተግሣጽ የሚሰማ፣ በጠቢባን መካከል ይኖራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የሕይወትን ተግሣጽ የሚሰማ ጆሮ በጠቢባን መካከል ይኖራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሕይወት የሚሰጥ ምክር የሚቀበል የጠቢባን ጓደኛ ይሆናል። See the chapter |