ምሳሌ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አላዋቂ ሰው የሚዘልፈውን አይወድድም፥ ከጠቢባንም ጋር አይነጋገርም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ፌዘኛ መታረምን አይወድድም፤ ጠቢባንንም አያማክርም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፌዘኛ ሰው የሚዘልፈውን አይወድድም፥ ወደ ጠቢባንም አይሄድም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ፌዘኛ ተግሣጽን አይወድም፤ ከጠቢባንም ምክርን አይጠይቅም። See the chapter |