ምሳሌ 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የክፉዎች ቤቶች ይፈርሳሉ፤ የቅኖች ማደሪያዎች ግን ይጸናሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የክፉዎች ቤት ይፈርሳል፤ የቅኖች ድንኳን ግን ይስፋፋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የኀጥኣን ቤት ይፈርሳል፥ የቅኖች ማደሪያ ግን ያብባል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የክፉ ሰው ቤት ይፈርሳል፤ የደግ ሰው ቤት ግን ጸንቶ ይኖራል። See the chapter |