ምሳሌ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፤ ኃጥኣን ግን ሽንገላን ያስተምራሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የጻድቃን ሐሳብ ቀና ነው፤ የክፉዎች ምክር ግን ሸር አለበት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፥ የክፉዎች ምክር ግን ሽንገላ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የእውነተኞች ሰዎች ሐሳብ የቀና ነው፤ የክፉዎች ምክር ግን አታላይነት ነው። See the chapter |