ምሳሌ 1:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራትን አልመረጡምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዕውቀትን ስለ ጠሉ፣ እግዚአብሔርንም መፍራት ስላልመረጡ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ ጌታንም መፍራት አልመረጡምና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዕውቀትን ጠላችሁ፤ እግዚአብሔርንም መፍራት አልወደዳችሁም። See the chapter |