ምሳሌ 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ወፎች ፊት እያዩ ወጥመድ መዘርጋት፣ ምንኛ ከንቱ ነው! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወጥመድ በወፎች ዐይን ፊት በከንቱ ይተከላልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ልትይዘው የምትፈልገው ወፍ እያየህ የምታጠምደው ወጥመድ ዋጋ የለውም። See the chapter |